ብዙ ግዜ በአንድ አጋጣሚ በሰራነው ወንጀል መነሾ እጅጉን ለሚጎዳን ከአላህ እዝነት ተስፋ የመቁረጥ ዓለም ውስጥ እንከተታለን። ግና ይህ ልክ እንዳልሆነ ታላቁ ጌታችን አላህ (ሱ•ወ•) በቁርዓኑ ገልፆልናል።
ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲንም ይህንን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ ያወሱናል። ሱና መልቲሚዲያ ይህን ቪዲዮ ስላቀረበላችሁ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።
•••
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷንበመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ
0 Comments